<?xml version="1.0" encoding="utf-8"?>
<resources>
    <array name="fingerprint_acquired_vendor">
        <item>ጣትን በድጋሚ ያስቀምጡ። አስቀድመው በዚህ የጣት አሻራዎ ቦታ ነክተዋል።</item>
    </array>
    <string name="fingerprint_unlock_set_unlock_password">የይለፍ ቃል • የጣት አሻራ</string>
    <string name="fingerprint_unlock_set_unlock_pattern">ሥርዓተ ጥለት • የጣት አሻራ</string>
    <string name="fingerprint_unlock_set_unlock_pin">ፒን • የጣት አሻራ</string>
    <string name="fingerprint_unlock_skip_fingerprint">ያለ በጣት አሻራ መክፈቻ ይቀጥሉ</string>
    <string name="fingerprint_unlock_title">በጣት አሻራ መክፈቻ አማካኝነት የእርስዎን የጣት አሻራ በመጠቀም የእርስዎን ስልክ መክፈት ይችላሉ። ለደህንነት ሲባል ይህ አማራጭ የምትኬ የማያ ገፅ መቆለፊያ ያስፈልገዋል።</string>
    <string name="frr_notification_reset_fingerprint_description">ይህ አንዳንድ ጊዜያት ችግሮችን ያስተካክላል</string>
    <string name="security_settings_fingerprint_enroll_consent_introduction_title">በጣት አሻራ መክፈትን ይፍቀዱ</string>
    <string name="security_settings_fingerprint_enroll_find_sensor_message">"የጣት አሻራ ዳሳሹ በማብሪያ/ማጥፊያ ቁልፉ ላይ ነው።

አዝራሩን ወደ ታች ሳይጫኑ በትንሹ ይንኩ።"</string>
    <string name="security_settings_fingerprint_enroll_find_sensor_title">የማብሪያ/ማጥፊያ ቁልፉን ይንኩ</string>
    <string name="security_settings_fingerprint_enroll_introduction_title">የጣት አሻራ መክፈቻን ያዋቅሩ</string>
    <string name="security_settings_fingerprint_enroll_repeat_title">ከፍ ያድርጉ፣ በመቀጠል ይንኩት። በእያንዳንዱ ጊዜ ላይ ጣትዎን በዝግታ ያንቀሳቅሱ።</string>
    <string name="security_settings_fingerprint_enroll_repeat_title_immobile_overlay">ያንሱ፣ ከዚያም መልሰው ይንኩ</string>
    <string name="security_settings_fingerprint_enroll_touch_dialog_message">የጣት አሻራ ዳሳሹ የማብሪያ/ማጥፊያ ቁልፉ ላይ ነው።</string>
    <string name="security_settings_fingerprint_enroll_touch_dialog_title">በምትኩ ዳሳሹን ይንኩ</string>
    <string name="security_settings_fingerprint_preference_title">በጣት አሻራ መክፈቻ</string>
    <string name="security_settings_fingerprint_v2_enroll_introduction_footer_message_2">በጣት አሻራ መክፈቻ እርስዎ መሆንዎን ለማረጋገጥ የጣት አሻራዎ ልዩ ሞዴል ይፈጥራል። በሚዋቀርበት ጊዜ ይህን የጣት አሻራ ሞዴል ለመፍጠር የጣት አሻራዎ ምስሎችን ከተለያዩ ቦታዎች ያነሳሉ።</string>
    <string name="security_settings_fingerprint_v2_enroll_introduction_footer_message_3">በጣት አሻራ መክፈቻን ሲጠቀሙ ምስሎች የእርስዎን የጣት አሻራ ሞዴል ለማዘመን ሥራ ላይ ይውላሉ። የእርስዎን የጣት አሻራ ሞዴል ለመፍጠር ሥራ ላይ የዋሉ ምስሎች በጭራሽ አይከማቹም፣ ነገር ግን የጣት አሻራ ሞዴሉ በስልክዎ ላይ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ይከማቻል እና በጭራሽ ከስልኩ አይወጣም። ሁሉም ማሰናዳት በስልክዎ ላይ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ይከናወናል።</string>
    <string name="security_settings_fingerprint_v2_enroll_introduction_footer_message_4">የጣት አሻራዎን ሞዴል መሰረዝ ወይም በቅንብሮች ውስጥ በማንኛውም ጊዜ በጣት አሻራ መክፈቻን ማጥፋት ይችላሉ። የጣት አሻራ ሞዴሎች እስኪሰርዟቸው ድረስ በስልኩ ላይ ይከማቻሉ።</string>
    <string name="security_settings_fingerprint_v2_enroll_introduction_footer_message_consent_2">በጣት አሻራ መክፈቻ እነሱ መሆናቸውን ለማረጋገጥ የልጅዎን ጣት አሻራ ልዩ ሞዴል ይፈጥራል። በሚቀናበቀርበት ጊዜ ይህን የጣት አሻራ ሞዴል ለመፍጠር የጣት አሻራቸው ምስሎችን ከተለያዩ ቦታዎች ያነሳሉ።</string>
    <string name="security_settings_fingerprint_v2_enroll_introduction_footer_message_consent_3">በጣት አሻራ መክፈቻን ሲጠቀሙ የጣት አሻራቸውን ሞዴል ለማዘመን ምስሎች ሥራ ላይ ይውላሉ። የልጅዎን የጣት አሻራ ሞዴል ለመፍጠር ሥራ ላይ የዋሉ ምስሎች በጭራሽ አይከማቹም ነገር ግን የጣት አሻራ ሞዴሉ በስልኩ ላይ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ይከማቻል እና በጭራሽ ከስልኩ አይወጣም። ሁሉም ማሰናዳት በስልኩ ላይ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ይከናወናል።</string>
    <string name="security_settings_fingerprint_v2_enroll_introduction_footer_message_consent_4">እርስዎ እና ልጅዎ የጣት አሻራቸውን ሞዴል መሰረዝ ወይም በቅንብሮች ውስጥ በማንኛውም ጊዜ በጣት አሻራ መክፈቻን ማጥፋት ትችላላችሁ። የጣት አሻራ ሞዴሎች እስኪሰረዙ ድረስ በስልኩ ላይ ይከማቻሉ።</string>
    <string name="security_settings_fingerprint_v2_enroll_introduction_message_learn_more">"&lt;a href='http://g.co/pixel/fingerprintunlock'&gt;g.co/pixel/fingerprintunlock&lt;/a&gt; ላይ የበለጠ ይወቁ።"</string>
    <string name="security_settings_sfps_enroll_find_sensor_message">የጣት አሻራ ዳሳሹ ያለው የማብሪያ/ማጥፊያ ቁልፉ ላይ ነው። በስልኩ ጎን በኩል አጠር ያለው አዝራር ነው።</string>
    <string name="security_settings_sfps_enroll_finger_center_title_immobile_overlay">በእያንዳንዱ ጊዜ ላይ ጣትዎን በዝግታ ያንቀሳቅሱ</string>
    <string name="security_settings_sfps_enroll_fingertip_title_immobile_overlay">የጣት አሻራዎን ሌሎች ቦታዎች ለማግኘት መንቀሳቀስዎን ይቀጥሉ</string>
    <string name="security_settings_sfps_enroll_left_edge_title_immobile_overlay">ዳሳሹን ከሌላ ማዕዘን ይንኩት</string>
    <string name="security_settings_sfps_enroll_right_edge_title_immobile_overlay">የጣት አሻራዎን ሌሎች ቦታዎች ለማግኘት ጣትዎን ያንቀሳቅሱ</string>
    <string name="security_settings_work_fingerprint_preference_title">በጣት አሻራ መክፈት ለሥራ</string>
    <string name="setup_fingerprint_enroll_immobile_help_continue">ቀጥል</string>
    <string name="setup_fingerprint_enroll_immobile_help_subtitle">ይህ ለተሻለ የመክፈት ተሞክሮ ተጨማሪ የጣት አሻራዎን ክፍል ለማግኘት ያግዛል</string>
    <string name="setup_fingerprint_enroll_immobile_help_title">ጣትዎን ያንቀሳቅሱ</string>
    <string name="suggested_fingerprint_lock_settings_title">በጣት አሻራ መክፈቻን ይጠቀሙ</string>
</resources>
