<?xml version="1.0" encoding="utf-8"?>
<resources>
    <string name="fingerprint_acquired_imager_dirty_udfps">ከዳሳሹ አጠገብ ያለውን ማያ ገጽዎ ያጽዱ</string>
    <string name="fingerprint_udfps_pre_enroll_runner_dialog_message">ማናቸውንም ጭረቶች፣ ጭምልቆችን ወይም ነጠብጣቦችን ለማስወገድ ማያ ገጽዎን ይጥረጉ። ይህ ይበልጥ ግልጽ የሆኑ የጣት አሻራ ምስሎችን ለመያዝ ይረዳል።</string>
    <string name="fingerprint_udfps_pre_enroll_runner_dialog_title">ከመቀጠልዎ በፊት ማያ ገጽዎን ያጽዱ</string>
    <string name="security_settings_fingerprint_v2_enroll_introduction_footer_message_6">"የማያ ገፅ መከላከያ ካለዎት ለምርጥ አፈጻጸም የጣት አሻራዎን ከማዋቀርዎ በፊት የማያ ገጽ መከላከያዎን ይተግብሩ።

ለምርጥ ውጤቶች ለGoogle የተሰራ የእውቅና ማረጋገጫ ያለው የማያ ገፅ መከላከያ ይጠቀሙ። በሌሎች የማያ ገጽ መከላከያዎች አማካኝነት የጣት አሻራዎ ላይሰራ ይችላል።"</string>
    <string name="security_settings_udfps_enroll_fingertip_title">ጣትዎን ያዙሩት እና በጫፉ ይንኩ</string>
    <string name="security_settings_udfps_enroll_left_edge_title">ጣትዎን በማዞር በግራ ጠርዝ ይንኩ</string>
    <string name="security_settings_udfps_enroll_right_edge_title">እንደገና ያዙሩት እና በቀኝ ጠርዝ ይንኩ</string>
</resources>
